Letra de Kulun Mankwalesh (70)
አረ ኩሉን ማን ኳለሽ ኩሉን ማን ኳለሽ አንቺ ልጅ ሲያምርብሽ ኩሉን ማን ኳለሽ አረ ኩሉን ማን ኩሏታል ኩሉን ማን ኩሏታል ባትኳል እንኳን ያምርባታል ኩሉን ማን ኩሏታልአረ እሰይ አበጀሽ የኛ ልጅ አበጀሽ የኛ ልጅ በአሳር ተገኘሽ በአማላጂ አበጀሽ የኛ ልጅ አረ እሰይ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ በአሳር ተገኘሽ በፍለጋ አበጀሽ የኛ ሎጋአረ እሰይ አበጀሽ የኛ ልጅ አበጀሽ የኛ ልጅ በአሳር ተገኘሽ በአማላጂ አበጀሽ የኛ ልጅ አረ እሰይ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ በአሳር ተገኘሽ በፍለጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ
